Phone:
+251-116674266
Physical address:
Megenegna, Tamegas Building (across Zefmesh building), Addis Ababa, Ethiopia
ከፍታ የወጣቶች ኃላ/የተ. መሰረታዊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ስራ ማኅበር ለወጣቶች በወጣቶች ከወጣቶቸ ጋር በስራት ህልሞን እውን ያደርጋል
ከፍታ የወጣቶች ኃላ/የተ. መሰረታዊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ስራ ማኅበር ሲቀላቀሉ አባል ብቻ ሳይሆን ባለቤትም ኖት
በየቀኑ በየሳምንቱ በየወሩ የቻሉትን ያህል ይቁጥቡ፡፡ ከዛም ተበድረው ህይወቶን ይለውጡ
የዛሬ 5 ወይ 10 ዓመት የት መድረስ አእንደሚፈልጉ በአይነ ህሊናዎ ይመልከቱ፡፡ ተበድረው ህልሞን ያሳኩ
ከፍታ የወጣቶች ኃላ/የተ. መሰረታዊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ስራ ማኅበር ይለያል
ስንበዛ እንጠነክራለን፡፡ የሚያውቁትን ሁሉ አባል እዲሆኑ ይጋብዙ፡፡ ከዚህ ልዩ እድል ይጠቀሙ
በዩኤስ.ኤአይ.ዲ የገንዘብ ድጋፍ የተቋቋመው የከፍታ ወጣቶች ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር (ሳኮ) የኢትዮጵያ ወጣቶችን የፋይናንስ ተደራሽነት ተግዳሮት ለመቅረፍ የሚሰራ ፣ በወጣቶች የሚመራ፣ በወጣቶች የተደራጀ እና በወጣቶች የሚተዳደር ተቋም ነው።
የከፍታ ወጣቶች ሳኮ በአገር አቀፍ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ የተቋቋመና በህጋዊ መንገድ የተመዘገበ የወጣቶች ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር ሲሆን ፤ በ15 የከፍታ ፕሮጀክት ከተሞች ውስጥ ቅርንጫፍ ቢሮዎች አሉት።
ለወጣቶች የፋይናንስ ትምህርትና ስልጠና በመስጠት የፋይናንስ አጠቃቀም ክህሎትን በማሻሻል አባላትን በስፋት ማፍራት፤ የአባላትን ፍላጎት መሰረት በማድረግ የቁጠባ አገልግሎቶችን ማስፋፋትና ቁጠባን ማሰባሰብ፤ የብድር አገልግሎትን በብዛት፣ በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ ለአባላት ማቅረብ፤ የአነስተኛ ኢንሹራንስ አገልግሎትን በማስፋፋት ሊደረስ የሚችለውን ጉዳት መቀነስ፤ ተወዳዳሪ የሰው ሀይል በማሟላትና ደረጃውን የጠበቀ ቴክኖሎጅ በመጠቀም የአገልግሎት አሰጣጡን በማዘመን የአባላትን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ፡፡
በ2030 ዓ.ም የአባላትን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ያረጋገጠ የኅብረት ስራ ማኅበር ሆኖ ማየት
ራስን በራስ መርዳት፣ የግል ኃላፊነትን መወጣት፣ የዲሞክራሲ ባህል ማስፋፋት፣ እኩልነት፣ ፍትሃዊነት ወንድማማችነት፣
+251116674266
መገናኛ ፣ ታሜጋስ ህንፃ ሶስተኛ ፎቅ(ዘፍመሽ ህንፃ ፊት ለፊት)
ከሰኞ - ቅዳሜ ከ 2 አስከ 12 ሰዓት